ወደ ይዘቱ ይዝለሉ
ጌታነህ ወርቁ

ያልታሰረ ሕልምጌታነህ ወርቁ


አራት ገጽታዎች፣ አራት ዘመናት

በመጽሐፉ የኋላ ሽፋን ላይ ያሉት አራቱ ምስሎች።

Quatre portraits de Getaneh Worku, 1946, 1963, 1973 et 1975
ያልታሰረ ሕልም – ጌታነህ ወርቁ

ያልታሰረ ሕልም

ጌታነህ ወርቁ

ፋሺስት ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረችበት ወቅት ታዳጊ ሕፃን ነበሩ፤ ያንን የጦርነት እሳት ተቋቁመው ተረፉ። አድገውም በሆቴል ኢንዱስትሪው ደማቅ አሻራ አሳረፉ። በ1968 ዓ.ም. ያለ አንዳች ጥፋት ወደ ወኅኒ ወረዱ።

ከመሞታቸው በፊት ታሪካቸውን በገዛ አንደበታቸው በድምፅ ቀረጹ። ልጃቸው ሶፊያ ያንን ድምፅ መጽሐፍ አደረገችው።

በሶፊያ ጌታነህ ወርቁ

መጽሐፉን ይግዙ

የግዢ መረጃ በቅርቡ ይቀርባል።

Le magnétophone et les cassettes à l’origine du livre

ድምፃቸው

ይህ መጽሐፍ አቶ ጌታነህ ወርቁ በ1975–76 ዓ.ም. ከቀረጿቸው ካሴቶች የተወለደ ነው። ታሪካቸውን ከመጀመራቸው በፊት ያደረሱትን ጸሎት ያድምጡ።

የአቶ ጌታነህ ወርቁ ጸሎት — 1 ደቂቃ 17 ሰከንድ

ተጨማሪ ያንብቡ

ምዕራፎች

የእያንዳንዱ ምዕራፍ አጭር መግለጫ በቅርቡ ይቀርባል።

  1. ቅድመ ታሪክ
  2. የትውልዴ አመጣጥ
  3. ጉዞ ወደ ስዊዘርላንድ
  4. ራስ ሆቴል
  5. ከራስ ሆቴል ፍቺ ወደ ሒልተን ሆቴል ጋብቻ
  6. የግል ሥራ
  7. የለውጡ ዘመን ትዝታዎቼ
  8. አዲሲቷ የሕይወቴ ምዕራፍ
  9. ከእስር ቤት ውጪ ኑሮ
  10. መገምገሚያ
  11. ከታሪኩ ጀርባ ያለችው

ማኅደሮች