ወደ ይዘቱ ይዝለሉ
ጌታነህ ወርቁ

የጃንሆይ የስዊዘርላንድ ጉብኝት፣ 1954 (እ.ኤ.አ.)


ከ‹ያልታሰረ ሕልም› መጽሐፍ ጋር የተያያዘ መረጃ።

እ.ኤ.አ. ከኖቬምበር 25 እስከ 28 ቀን 1954 ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ስዊዘርላንድን ጎበኙ። በዚያን ጊዜ ሎዛን ይማሩ የነበሩት አቶ ጌታነህ ከጃንሆይ ጋር የተገናኙበትን አጋጣሚ መጽሐፉ ይተርካል (ገጽ 43–44)።

በመጽሐፉ ውስጥ፡ ገጽ 42

ስለ ጉብኝቱ የወጣ ጽሑፍ (ውጫዊ ድረ-ገጽ)